የህይዎት መርሆች

መርህዎች<<<<<<
® ከመናገርህ በፊት→አስብ፣
® ከመፈረምህ በፊት→አንብብ፣
® ከማስተማርህ በፊት→ተማር፣
® ከመምከርህ በፊት→ተግብር፣
® ከመቁረጥህ በፊት→ለካ፣
® ከማጉደልህ በፊት→ተካ፣
® ከመዋጥህ በፊት→አላምጥ፣
® ከመገንዘብህ በፊት→አድምጥ፣
® ከማመንህ በፊት→አረጋግጥ፣
® ከመረከብህ በፊት→ቁጠር፣
® ከመወሰንህ በፊት→መርምር፣
® ከመስራትህ በፊት→አቅድ፣
® በትጋት ሳይሆን በብልሃት ስራ፣
® ከመተኮስህ በፊት→አልም፣
® ከመተቸትህ በፊት→አጣራ
® ከመብላትህ በፊት→ስራ፣
® ከመሞትህ በፊት→ነሰሃ ግባ፣
® ከመሄድህ በፊት→ተስፋ ሰንቅ፣
® ስትወያይ→ሁን አስተዋይ፣
® ስትናደድ→ቶሎ ብረድ፣
® ስትናገር→በቁምነገር፣
® ስትቸገር→መላ ፍጠር፣
® ስትቀመጥ→ቦታ ምረጥ፣
® ስትወስን→ቆራጥ ሁን!!

Leave a comment